E

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
(ለሥነ ሂሣብ ቁጥር፣ «ኦይለር ቁጥር» ያንብቡ።)
የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...
Latin alphabet Ee.svg

E / eላቲን አልፋቤት አምስተኛው ፊደል ነው።

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኢ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኤ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ቀእ
ቅድመ ሴማዊ
የፊንቄ ጽሕፈት
የግሪክ ጽሕፈት
ኧፕሲሎን
ኤትሩስካዊ
E
ላቲን/ኪርሎስ
E
A28
Proto-semiticE-01.png PhoenicianE-01.svg Epsilon uc lc.svg EtruscanE-01.svg RomanE-01.png

የ«E» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ህ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኧ» ለማመልከት ተጠቀመ። አሁን በዘመናዊ ግሪክ ይህ ፊደል (Ε ε) «ኧፕሲሎን» (ከ«ኧ ፕሲሎን» ወይም «ቀላል ኧ») ይባላል።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሀ» («ሆይ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሄ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'E' ዘመድ ሊባል ይችላል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ E የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።