Wn/am/ዋና ገጽ

From Wikimedia Incubator
< Wn‎ | am(Redirected from Wn/am/Main Page)
Wn > am > ዋና ገጽ

በኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች በሙሉ። ይህ ውክዜና (ፈጣን ዜና) የጋዜጠኝነት ስርዓትን እስከጠበቀ ድረስ ማንም ሰው ሊሰራበት የሚችል ነው። አንድ ዜናን ለማቅረብ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ ወይም መለማመጥ አያስፈልግም። ጋዜጠኞች ሙያቸውን ማዳበር ብቻ ሳይሆን ፩. በስራቸው ጥራትና ታዕማኒነት ብቻ በህብረተ ሰቡ ሊታወቁ ይችላሉ፤ ፪. ሳንሱር የሚያደርጋቸው የለም፤ ፫. እውነት በመናገራቸው ጉዳት የሚደርስባቸው ከሆነ በብዕር ስም መጻፍ ይችላሉ፤ ፬. ጓደኛ ይፈጥራሉ፣ ዜናን ለመስራት ይተባበራሉ፤ ፭. ይማማራሉ፤ ፮. ያስተምራሉ፤

በዚህ የዜና መዋዕል ላይ ለመሳተፍ የግድ በጋዜጠኝነት ሞያ መሰልጠን አያስፈልግም። የምስክር ወረቀት ማምጣትም አያስፈልግም። የጋዜጠኝነት ፍላጎት ካለ ሌላው ሁሉ ይደረስበታል።

ዜናውን በአማርኛ መጻፍ ይቻላል።