ካናዳ
Jump to navigation
Jump to search
Canada |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "O Canada" |
||||||
ዋና ከተማ | ኦታዋ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ, ፈረንሳይኛ | |||||
መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ ጀስትን ትሩደው |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
9,984,670 (2ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
35,151,728 (38ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የካናዳ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -3.5 እስከ -8 | |||||
የስልክ መግቢያ | +1 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ca |
ካናዳ በስሜን አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ጎረቤቶቹ ዩናይትድ ስቴትስና ግሪንላንድ ናቸው። 13 ክፍለ ሃገራት አሉት። ዋና ከተማ ኦታዋ ይባላል። ካናዳ በስፋት ከአለምን ሁለተኛ ነው። ከሩሲያ ቀጥሎ መሆኑ ነው።
|