ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
enllaç=
Symptoms of coronavirus disease 2019 2.0.svg

የኮሮና በሽታ ምልክቶች


የ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። የዓለም ጤና ድርጅት በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ እ.ኤ.አ. ማርች 14 ቀን 2020 ድረስ ባለው መረጃ መሠረት ከ155 ሺህ በላይ የኮቪድ-19 ኬዞች በ140 አገራት ውስጥ ተመዝግበዋል። በበሽታው 5,800 ሰዎች ሲሞቱ ወደ 74,000 ገደማ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል። በወረርሽኙ በዋነኝነት ከተጠቁት አገራት መካከል ቻይናኢጣልያኢራንደቡብ ኮርያ እና ስፔን ይገኙበታል።

ተጨማሪ ንባብ፦

  1. 2019-20_ኮሮናቫይረስ_ወረርሽኝ
  2. የ2020_ኮሮናቫይረስ_ወረርሽኝ_በኢትዮጵያ



-- በአባል:Kidus


የመደቦች ዝርዝር
Wikibar.png
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
enllaç=

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።


ታሪክ በዛሬው ዕለት
enllaç=

  • ፲፱፻፳፪ ዓ/ም - የብሪታንያ ቅኝ ገዚዎች በሕንድ ሕዝብ ላይ ጭነውት የነበረውን የ’ጨው ቀረጥ’ ሕዝቡ በማህተማ ጋንዲ መሪነት በሠላማዊ ሰልፎች መቃወሙን ቢያሳይም ትግሉ አልተሳካለትም ነበር። ነገር ግን ጋንዲ ወደ ጨው-ባሕር ወርደው ከባሕር ውሐ ጨው በነጻ ማውጣት በመቻላቸው ቅኝ ገዥዎቹ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በሕዝቡ ላይ አውጀውት የነበረውን የጨው ፍብረካ ባለቤትነት የግዳጅ ቀንበር ሰብሮታል።
  • ፲፱፻፹፮ ዓ/ም - የርዋንዳ እና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንቶች አብረው የተሳፈሩበት አየር ዠበብ በርዋንዳዋ ርዕሰ ከተማ ኪጋሊ አካባቢ ላይ በደረሰበት አደጋ ሁለቱም ፕሬዚናንቶች ሞተዋል።
የሥራ ዕህቶች
enllaç=

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
Wikibar.png

Admiralty Building Central Frieze.jpg