ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

እንኳን ፡ ደህና ፡ መጡ።

በላይኛ ፡ ቀኝ ፡ ማዕዘን ፡ «መግቢያ» ፡ የሚለውን ፡ በመጫን ፡ ወደ ፡ አባልነት ፡ መግባት ፡ የራስዎን ፡ ብዕር ፡ ስም ፡ ወይም ፡ «አባል ፡ ስም» ፡ መርጠው ፡ በማውጣት ፡ ብቻ ፡ ነው ፤ እንጂ ፡ አስፈላጊነት ፡ አይደለም። (ሥዕልን ፡ ለመላክ ፡ ግን ፡ መግባት ፡ አስፈላጊ ፡ ነው።)

ከገቡ ፡ በኋላ ፡ የእርስዎን ፡ «መኖሪያ ፡ ገጽ» ፡ ይቀበላሉ ፤ በማንኛውም ፡ «ውይይት ፡ ገጽ» ፡ ላይ ፡ ስምዎን ፡ ባጭሩ ፡ ኮድ ፡ በ~~~~ ፡ አድረገው ፡ ፊርማዎ ፡ ከነቀኑም ፡ ከነጊዜውም ፡ ይታያል። በተረፈ ፡ ለመረዳት ቀላል ፡ መማርያ ፡ ያንብቡ።

የሚችሉትን ፡ ቋንቋዎች ፡ በመኖርያ ፡ ገጽዎ ፡ ላይ ፡ ለማመልከት ፡ ውክፔዲያ:ልሳናት ፡ ይጎብኙ!
Welcome to Amharic Wikipedia. If you have joined and don't know Amharic, please see ውክፔዲያ:ልሳናት (our version of Wikipedia:Babel) and ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ (our 'Village Pump') for more information.

ምርጫዎችና ፡ ምክር[ኮድ አርም]

ደግሞ ፡ ከገቡ ፡ በኋላ ምርጫዎች ፡ የሚለው ፡ ክፍል ፡ ይታያል። ከነዚህ ፡ ውስጥ
  • «ዘመንና ፡ ሰዓት» ፡ ባለው ፡ ሥር ፡ «ከኮምፒውተርዎ ፡ መዝገብ ፡ ልዩነቱ ፡ ይገኝ» ፡ መጫን ፡ ጥሩ ፡ ምክር ፡ ነው። (ነገር ፡ ግን ፡ እንደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ጊዜ ፡ ለማድረግ ፣ እንደገና ፡ ስድስት ፡ ሰዓት ፡ ለኦፍ ፡ ሰቱ ፡ ይጨምሩ።)
  • በ«የማዘጋጀት ፡ ምርጫዎች» ፡ ሥር ፡ «ያዘጋጁት ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ጠበቁት ፡ ገጾች ፡ ዝርዝር ፡ ይጨመር» ፡ ቢመርጡ ፡ የመጣጥፍ ፡ ቁጥር ፡ በበዛበት ፡ ጊዜ ፡ በተለይ ፡ ይጠቅማል፤ አሁን ፡ ግን ፡ በትንሽ ፡ መጠን ፡ ሳለን በቅርብ ፡ ጊዜ ፡ የተለወጡ ፡ መመልከት ፡ ይበቃል።
  • በ«የቅርቡ ፡ ለውጦች ፡ ዝርዝር» ፡ ሥር ፡ «የተደረጀ ፡ ቅርብ ፡ ለውጦች» ፡ ቢመርጡ ፡ አዘራዘሩ ፡ በደረጃ ፡ ሆኖ ፡ ይታያል። ይህ ፡ አንዳንዴ ፡ ለውጦቹን ፡ ለመከተል ፡ ይጠቅማል ፤ ፈትነው ፡ ይሞክሩት!
  • (ምርጫዎችዎን ፡ ከመረጡ ፡ በኋላ ፡ «ይቆጠብ» ፡ የሚለውን ፡ እንዲጫን ፡ ያረጋግጡ።)

ሌላ ፡ ጠቃሚ ፡ መያያዣዎች[ኮድ አርም]

የመጣጥፍ ፡ ማውጫዎች