Advertisement

Listen to

Unfortunately the SBS Radio Player is unavailable on this device. We apologise for any inconvenience.

Latest in Amharic radio

Latest in Amharic Radio

Elias Wondimu’s Royal honour

ኤልያስ ወንድሙ፤ የጸሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዳይሬክተር፤ በስደት ከሚገኘው የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት የዳግማዊ አጼ ምኒልክን ከፍተኛ መኮንን ሜዳይ ስለ መቀበላቸው፣ ለሽልማቱ ስለአላቸው ክብርና ስለአሳደረባቸው በጎ ተፅዕኖ ይናገራሉ። 
ታላቁ ኢትዮጵያዊ አርበኛና የጦር መሪ ሌ/ጄኔራል ጃጋማ ኬሎ፤ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ዓርብ፣ መጋቢት 29/2009 ዓ/ም በ97 ዓመታቸው አዲስ አበባ በሚገኘው የጦር ኃይሎች ሆስፒታል ከቀትር በኋላ 10 ሰዓት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።ታሪካቸውን...
The Australian Red Cross is helping to fund new mobile health clinics in rural areas of Somaliland, in the Horn of Africa devastated by severe drought.Millions of...

Interview with Dr Chane Kebede

ዶ/ር ጫኔ ከበደ፤ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሊቀመንበር፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዲግ) እና ኢደፓን ጨምሮ በ21 ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ስላለው የቅድመ ብሔራዊ ድርድር ይናገራሉ።

Interview with Shiferaw Shigutie

አቶ ሺፈራው ሽጉጤ፤ በጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት የዲሞራክሲ ሥርዓት ግንባታ ዋና አስተባባሪ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዲግ) እና 21 ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ስላለው የቅድመ ብሔራዊ ድርድር ይናገራሉ።
A Brutal History : The killing of Wubanchi Asfaw

“The domestic violence begins the moment they are given to their husband, and it never stops.”

Leaders say traditional cultural practices led to woman's death in Australia