ቆጵሮስ
ከውክፔዲያ
ቆጵሮስ በሜድትራኒያን ባሕር የምትገኝ ደሴት አገር ናት። ዋና ከተማው ሌፍኮዚያ ነው።
ቆጵሮስ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ቱርክ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም።