ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ!

ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት
(27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 13,349 ጽሑፎችን አካቶ ይዟል።

አጠቃላይ የውክፔዲያ አጠቃቀም መልመጃ ለጀማሪዎች እሚለው ማያያዣ ላይ ይገኛል።

መግቢያ
enllaç=
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ በልዩ ልዩ ቋንቋ'ዎች ማንኛውንም ዓይነት ዕውቀት እየመዘገብን እና እያነበብን ያለንበት ዓለም ዓቀፍ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ ሊሳተፍ ይችላል። አዲስ ተሳታፊዎች፣ ለጀማሪዎች የሚለውን ማያያዣ በመጫን ብዙ መረጃዎች ያገኛሉ ።
    

አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል። ጽሑፍዎን ለማቅረብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

የመደቦች፡ዝርዝር።
Wikibar.png
የዕለቱ፡ምርጥ፡ጽሑፍ።
enllaç=

ታጅ ማሃል


Taj Mahal, Agra, India edit3.jpg
ታጅ ማሃል ताज महल በህንድ አገር፣ አግራ ከተማ የሚገኝ፣ በውበቱ በመላው ዓለም የተደነቀ ሕንጻ ነው። ዩጻድ አህመድ የተባለ ስነ-ህንጻ አዋቂ አቅዱን እንዳወጣለት ሲታዎቅ፣ የግንባታ ስራው በ1632 ዓ.ም ተጀምሮ በ1653 ዓ.ም. ተከናውኗል። የህንድን፣ የ ፋርስን እና የእስልምናን ስነ-ህንጻ ዘዴዎችን አዋህዶ የተሰራ ሲሆን፣ የሙጋሉ መሪ ሻህ ጃህን ለሶስተኛ ሚስቱ ሙምታዝ ማሃል መታሰቢያነት ያሰራው ነበር።
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
enllaç=

ጥር ፲፫ ቀን፣

Yohannesson.jpg
  • ፲፰፻፷፬ ዓ.ም.፣ ደጃዝማች ካሳ ምርጫ (አባ በዝብዝ) በአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ስመ መንግሥታቸው "ዮሐንስ ራብዓዊ" (ዮሐንስ ፬ኛ) ተብሎ፣ በጳጳሱ በብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ እጅ ተቀብተው በሥርዓተ መንግሥት ንጉሠ ጽዮን፣ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ። በታሪክ እንደተመዘገበው በዚሁ ንግሥ ምክንያት ሦስት ቀን በዓል ሆኖ፣ ለግብር ፬ ሺህ ሰንጋ ታርዶ፣ ፶ ጉንዶ ማር የፈጀ፣ ፻፶ ሺህ ገንቦ ጠጅ ቀርቦ፣ በደስታ ሲበላ ሲጠጣ ሰንብቷል።
CAF HISTORIC final 097.jpg
  • ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪቃ እግር ኳስ ውድድር የግብፅን ቡድን አራት ለ ሁለት አሸንፋ ዋንጫውን ተሸለመች። ለኢትዮጵያ ቀዳሚውን ግብ ያስቆጠረው የቴሌው ግርማ ዘለቀ ሲኾን፣ የጊዮርጊሱ መንግሥቱ ወርቁ በ፹፬ኛውና በ፻፲፯ኛው ደቂቃ ሁለተኛና አራተኛውን፣ ኢታሎ ቫሳሎ በ፻፩ኛው ደቂቃ ሦስተኛውን ለማስገባት ችለዋል። ያልተደገመውንና ሕዝቡም እየናፈቀ ያለው የአፍሪቃ ዋንጫ ለኢትዮጵያ ያስገኙት ፩. ጊላ ሚካኤል ተስፋ ማርያም ፪. ክፍሎም አርአያ ፫. አስመላሽ በርሔ ፬. በርሔ ጎይቶም ፭. አዋድ መሐመድ ፮. ተስፋዬ ገብረ መድኅን ፯. ግርማ ዘለቀ/ተክሌ ኪዳኔ ፰. መንግሥቱ ወርቁ ፱. ሉቻኖ ቫሳሎ (አምበል) ፲. ኢታሎ ቫሳሎ ፲፩. ጌታቸው ወልዴ ሲሆኑ ተጠባባቂዎች ደግሞ ጌታቸው መኩሪያ፣ እስማኤል ጊሪሌ፣ ብርሃኔ አስፋው፣ ኃይሌ ተስፋ ጋብር፣ ነፀረ ወልደሥላሴ ነበሩ። አሰልጣኞች ይድነቃቸው ተሰማ፣ ፀሐየ ባሕረና አዳሙ ዓለሙ፣ ወጌሻው ጥላሁን እሸቴ ነበሩ፡፡
የዕለቱ፡ምርጥ፡ ምሥል።
enllaç=
Ammonite lamp post at dusk, Lyme Regis.JPG
የሥራ፡እህቶች።
Wikibar.png