Advertisement

Listen to

Unfortunately the SBS Radio Player is unavailable on this device. We apologise for any inconvenience.

Latest in Amharic radio

Latest in Amharic Radio

Interview with Obang Metho

አቶ ኦባንግ ሜትሆ፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር፤ ስለ ኒውዝላንድና የአውስትራሊያ የጉዞ ዓላማቸው፣ እንዲሁም የወቅቱን የኢትዮጵያ ሁኔታ አስመልክተው ይናገራሉ። 
የወቅቱን የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ የትውልደ-ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የተስፋና ስጋት አተያዮች። እርስዎም የውይይቱ ተሳታፊ ይሁኑ። 

The Movement: Where to From Here?

አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ የሥራ አመራር ኮሚቴ አባል፤ ስለ ሸንጎው ሰላማዊ የሽግግር ራዕይ ይናገራሉ።  

Response to Dr Tsegaye Regassa

ወ/ሮ ሃና ለገሰ፤ ለዶ/ር ጸጋዬ አተያዮች ምላሽ ይሰጣሉ።
ዕቅድ ማድረግ በውል እንዲዘጋጁና የሥራ ፍለጋዎም ቅልጡፍ እንዲሆን ይረዳዎታል።
A Brutal History : The killing of Wubanchi Asfaw

“The domestic violence begins the moment they are given to their husband, and it never stops.”

Leaders say traditional cultural practices led to woman's death in Australia