በነጻው የGoogle ሰነዶች መተግበሪያ አማካኝነት ከእርስዎ የAndroid ስልክ ወይም ጡባዊ ሆነው ሰነዶችን ይፍጠሩ፣ ያርትዑ እና ከሌሎች ጋር ይተባበሩ። በGoogle ሰነዶች አማካኝነት እነኚህን ማድረግ ይችላሉ፦
- አዲስ ሰነዶችን መፍጠር ወይም በድር ወይም በሌላ መሣሪያ ላይ የተፈጠሩ ካሉ አርትዖት ማድረግ.
- ሰነዶችን ማጋራት እና በተመሳሳይ ሰነድ ላይ በተመሳሳይ ጊዜ ከሌሎች ጋር አብረው መስራት.
- የMicrosoft Word ሰነዶችን መክፈት፣ አርትዖት ማድረግ እና ማስቀመጥ.
- ነገሮችን በማንኛውም ጊዜ ማከናወን -- የበይነመረብ ግንኙነት ባይኖርም እንኳ.
- አስተያየቶችን ማከል እና ምላሽ መስጠት.
- ስራዎን ስለማጣት በጭራሽ አይጨነቁ -- ሁሉ ነገር እንደተየቡ በራስ-ሰር ይቀመጣል.,
ግምገማዎች
ምን አዲስ ነገር አለ
* የሳንካ ጥገናዎች እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎች
የትኛዎቹን የAndroid ፈቃዶች እንደምንጠይቅ እና ለምን እንደምንጠይቃቸው ተጨማሪ ይወቁ፦ https://support.google.com/docs/?p=permissions