ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ!

ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት
(27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 12,954 ጽሑፎችን አካቶ ይዟል።

አጠቃላይ የውክፔዲያ አጠቃቀም መልመጃ ለጀማሪዎች እሚለው ማያያዣ ላይ ይገኛል።

መግቢያ
enllaç=
      ወደ ውክፔዲያ እንኳን ደህና መጡ! ውክፔዲያ በልዩ ልዩ ቋንቋ'ዎች ማንኛውንም ዓይነት ዕውቀት እየመዘገብን እና እያነበብን ያለንበት ዓለም ዓቀፍ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ ሊሳተፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ ለጀማሪዎች የሚለውን ማያያዣ ቢጫኑ የበለጠ መረጃ ያገኛሉ ።
     አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። የሚቀርበው ጽሑፍ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በሌላ ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይቻላል። ጽሑፎን ለማቅረብ ርዕሱን እሚከተለው ሳጥን ውስጥ አስቀምጠው የታችኛውን ሰማያዊ ቁልፍ ይጫኑ፦



የመደቦች፡ዝርዝር።
Wikibar.png
የዕለቱ፡ምርጥ፡ጽሑፍ።
enllaç=

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ


  ማጣሪያ ያለፉ አገራት
  ማጣሪያ የወደቁ አገራት
  በማጣሪያ ውስጥ ያልተሳተፉ አገራት
  የፊፋ አባል ያልሆነ አገር

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።

የማጣሪያ ዕጣ በኅዳር ፲፭ ቀን ፳፻ ዓ.ም. በደርባን ከተማ ተካሄዷል። ደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅ ስለሆነች ያለ ማጣሪያ አልፋለች። ነገር ግን የ2006 እ.ኤ.አ. አሸናፊ ጣሊያን በማጣሪያው መሳተፍ ነበረባት።

የዋንጫ ጨዋታ

ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.
20፡30
ኔዘርላንድስ ኔዘርላንድስ 0 - 1 (በተጨማሪ ሰዓት)  እስፓንያ ሶከር ሲቲጆሃንስበርግ
የተመልካች ቁጥር፦ 84,490
ዳኛ፦ ሀዋርድ ዌብ (እንግሊዝ)
ሪፖርት (እንግሊዝኛ) አንድሬስ ኢኒየስታ ጎል 116'
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።
enllaç=

ሐምሌ ፮

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -የቀድሞው የኤርትራ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የነበሩት ደጃዝማች ሀሚድ ፈረጅ ሃሚድ በጀብሐ ሽብርተኞች እጅ ከመስጊድ ጸሎት ሲወጡ አቆርደት ላይ ተገደሉ።
  • ፲፱፻፸፯ ዓ/ም - የአፍሪቃ ረሀብተኞችን ለመርዳት የተዘጋጀው የሙዚቃ ትርዒት (Live Aid) እስከ ሠላሳ ሚሊዮን ፓውንድ (£30m) ዕርዳታ ሰበሰበ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ ምሥል።
enllaç=
የሥራ፡እህቶች።
Wikibar.png