Contact Us
Melbourne Victoria 3000
(Access via tower lifts)
(Victoria only)
(Interstate & overseas callers)
ወደ Victorian Electoral Commission እንኳን ደህና መጡ
የ Victorian Electoral Commission እንደሚከተሉት የቪክቶሪያ መንግሥት ምርጫ ያካሂዳል፡
በቪክቶሪያ ምርጫ ላይ ድምጽ ለመሰጠት የመመዝገቢያ ቅጹን መሙላት አለብዎ። ይህ ቅጽ በአማርኛ> (PDF 8.4MB) እዚህ ላይ ቀርቧል። ይህ ቅጽ በአማርኛ ሊነበብ ሲችል ነገር ግን በእንግሊዝኛ ለማተም ይቻላል። ታዲያ ቅጹን ሲሞሉት በእንግሊዝኛ መጻፍ አለብዎ።
በቪክቶሪያ ውስጥ ለመመዝገብ፣ በአስተዳደር ግዛትና በአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ መመሪያ እንዲሁም የምርጫ መስጫ ካርድ እዚህ በመጫን ማውጣት ይቻላል።
እንስዲሁም በመስመር ላይ በአማርኛ የሚታይ ድምጽ መስጫ ልምድ ሲኖረን ታዲያ የምርጫ መስጫ ማእከላትን ሲጎበኙ ምን እንደሚደረግ ማየት ይቻላሉ።
ለበለጠ ዝርዝር መረጃ እና በአስተርጓሚ እርዳታ ማግኘት ከፈለጉ በተለፎን 9209 0190 መደወል። የ Victorian Electoral Commission ስህፈት ቤት የሚገኝበት አድራሻ Level 11, 530 Collins Street, Melbourne, Victoria 3000 ይሆናል።
ለ Victorian Electoral Commission (VEC) በስልክ ቁጥር 131 832 መደወል ይችላሉ ወይም በፋክስ ቁጥር 9629 8632 መላክ ይችላሉ።
ከውጭ አገር ሆነው ለመደወል ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +61 3 8620 1100 አድርገው ሊያነጋግሩን ይችላሉ።