ዋናው ገጽ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዛሬ ማክሰኞሐምሌ 10 ቀን 2004
( 17 ጁላይ, 2012 እ.ኤ.አ. )ነዉ።
Icon of three people in different shades of grey.svg
መቅድም።                       
መቅድም።                       
      ውክፔዲያ ማለት የተለያዩ አገር ሰዎች ተሰባስበው በብዙ ቋንቋዎች የዓለምን ዕውቀት እየመዘገቡ እና እያነበቡ ያሉበት በጣም ታዋቂ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው በዚህ መዝገበ ዕውቀት ሊጽፍ ይችላል። እርስዎ ለውክፔዲያ አዲስ ከሆኑ እታች ለጀማሪዎች የሚለውን አፅቅ ይጫኑና እንዴት እንደሚሳተፉ ይማሩ።

እዚህ ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ ለማቅረብ፡

  • ድፈሪ -- አዲስ ጽሑፍ ለመጀመር ወይንም ያለውን ጽሑፍ ለማስተካከል ምንጊዜም አትፍሪ። ጽሑፍሽ ያልተሟላ፣ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢመስልሽ አትጨነቂ። ጅምር ጽሑፍሽ በተፈለገው ጊዜ ሊስተካክል፣ ሊሻሻል እና ሊጠናቀቅ ይችላል።
  • ተማሪ አስተምሪ -- በማንኛውም የዕውቀት ዘርፍ ለመሳተፍ ይቻላል። ተማሪዎች በጥናታቸው ጊዜ እሚያጠኑትን ትምህርት ተርጉመው በጥቂቱ ቢጽፉ ለጥናታቸው ይረዳቸዋል።
  • ተርጉም -- ጽሑፍ ለማቅረብ የግዴታ ከባዶ መነሳት አያስፈልግም። ከእንግሊዝኛው ውክፔዲያ ወይም ከሌላ ቋንቋ ውክፔዲያም እየተረጎምክ ጽሑፍ ማቅረብ ትችላለህ።
ዜና ውሎ.png
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
Deco pag5.svg
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

Angela Merkel IMG 4162 edit.jpg Federal chancellor of Germany Angela Merkel

ትኩስ ሻይ አይከን.svgመጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

Lgo1.png
የመደቦች፡ዝርዝር።                  
የመደቦች፡ዝርዝር።                  
Star with shadow.svg
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ፅሑፍ።

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ


የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ መደብ ሲ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ መደብ ውስጥ የአሜሪካአልጄሪያእንግሊዝ እና ስሎቬኒያ ቡድኖች ነበሩ።

ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት (UTC+2) ናቸው።

እንግሊዝ እና አሜሪካ

ENG-USA 2010-06-12 am.svg
[[|]]
Wikimedia-logo.svg
የሥራ፡እህቶች።
የሥራ፡እህቶች።
Wikibar.png
Wikibar.png
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


አዲስ ጽሑፍ ለማቅረብ

  • እሚከተለው ሳጥን ውስጥ ሊያቀርቡት ያሰቡትን ጽሑፍ ርዕስ ያስገቡ።
  • ከዚያ፣ «አዲስ አርዕስት ለመፍጠር» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
  • በሚመጣው ባዶ ሰሌዳ ላይ ጽሑፍዎን ከከተቡ በኋላ እታች «ገጹን ለማቅረብ» የሚለውን ቁልፍ በመጫን ስራዎን ያጠናቅቃሉ።



የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች